Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ወ/ሮ ሙፍሪሃት ካሚል ከተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ፀሀፊ ጊልስ ሚካድ ጋር ተወያዩ ፡፡
በውይይታቸው በትግራይ ክልል ውጤታማ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትን በተመለከተ መምከራቸውን ከሰላም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version