አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ የአሰራር ስርዓትን በይፋ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ::
የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ የአስራር ስርዓትን በይፋ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ።
በአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተገኝተዋል።
የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት ነጋዴዎች ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርም ሆነ ወደ ክልል ንግድ ቢሮዎች መሄድ ሳያስፈልጋቸው በቤታቸው ወይም ካሉበት ቦታ በኮምፒውተር አልያም በእጅ ስልካቸው ኢንተርኔትን በመጠቀም የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶችን የሚያገኙበት ዘመናዊ አሰራር ነው።
በምስክር ስናፍቅ
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

