አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርጋዴል ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሹመዋል፡፡
ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት እንዲሁም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የላይቤሪያ ፣ ዳርፉር ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ ማገልገላቸውም ታውቋል።
ሹመቱም ከጥር 4 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደተሰጣቸውም የተመድ መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

