Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ለአካል ጉዳተኞች ነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአካል ጉዳተኞች የነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት ተጀመረ፡፡

ምንጭ የተሰኘውን ይህን የነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት በ6768 ማግኘት ይቻላል ተብሏል፡፡

አገልግሎቱን ኢትዮቴሌኮምን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት በተገኙበት የኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞችና የልማት ማዕከል ይፋ አድርጎታል፡፡

ይህ ምንጭ የተሰኘው አገልግሎት አካል ጉዳተኞችን ለማስተሳሰር ያለመ መሆኑም ነው የተነገረው፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version