የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመገናኛ ብዙኀን አዋጅን አፀደቀ፤ አዋጁ በመገናኛ ብዙኀን የስም ማጥፋት ወንጀልን በፍትሃብሄር ህግ እንዲጠየቁ የሚያደርግ መሆኑ ታውቋል። Abrham Fekede 5 years ago