Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ተጨማሪ 547 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 182 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 632 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 547 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 139 ሺህ 408 ደርሷል።

በሌላ በኩል 182 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ በአጠቃላይ 123 ሺህ 988 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

በተያያዘም በትናንትናው እለት የስድስት ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ያለፈ ሲሆን፥ ይህን ተከትሎም 2 ሺህ 122 ሰዎች እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version