አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 65 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 726 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 140 ሺህ 883 ደርሷል።
በሌላ በኩል 999 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ በአጠቃላይ 125 ሺህ 241 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።
በተያያዘም በትናንትናው እለት የ10 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ያለፈ ሲሆን፥ ይህን ተከትሎም 2 ሺህ 136 ሰዎች እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

