Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በመዲናዋ ባለፉት 6 ወራት ለ229 ሺህ 370 ነዋሪዎች አዲስ የስራ እድል ተፈጥሯልበመዲናዋ ባለፉት 6 ወራት ለ229 ሺህ 370 ነዋሪዎች አዲስ የስራ እድል ተፈጥሯል-ም/ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ለ229 ሺህ 370 ነዋሪዎች አዲስ የስራ እድል መፈጠሩን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡
ከተፈጠሩት የስራ እድሎች ውስጥም 179 ሺህ ቋሚ ስራ ሲሆን ተጠቃሚ የሆኑት ነዋሪዎች ደግሞ 79 በመቶ ወጣቶች እና 48 በመቶ ሴቶች ናቸው ብለዋል ወይዘሮ አዳነች።
ይህ ጥሩ አበረታታች ውጤት ያሉት ምክትል ከንቲባዋ ነገር ግን በከተማዋ ከሚታየው የስራ አጥነት መጠን አንጻር ገና ብዙ መስራት ይቀረናል ብለዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version