Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአምቦ-ጉደር እና ሸነን-ሰዮ የአስፋልት መንገድ ኘሮጀክት ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አሕመድ 110 ኪ.ሜ ርዝመት ያለውን የአምቦ-ጉደር እና ሸነን-ሰዮ የአስፋልት መንገድ ኘሮጀክት ግንባታ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል።

ለመንገዶቹ ግንባታ በአጠቃላይ 4 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ተመድቧል፡፡

የግንባታው ሙሉ ወጪ በኢትዮጵያ መንግስት በጀት የሚሸፈ ነው ተብሏል።

መንገዶቹ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን እና በኦሮሚያ ኮንስትራክሽ ኮርፖሬሽን ተቋራጮች እንደሚገነቡ ከኢብኮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ሁለቱም መንገዶች በ5 ዓመት ውስጥ ተገንብትው ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version