ለሁለት ቀናት የሚቆየው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛው የፓርላማ የምርምር ኮንፈረንስ ̎ፓርላማ፣ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች ̎በሚል ርዕስ በመንግስታቱ ድርጅት የስብሰባ አዳራሽ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ Meseret Demissu 5 years ago https://www.youtube.com/watch?v=Ot6ZdQ6Ibfk