አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረብያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

