Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

354 ዜጎች ከሊባኖስ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 354 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ቤይሩት ከተማ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ከስደት ተመላሾቹ ኤልማ ከተባለ ድርጅት ከፍሪደም ፈንድ እና ከኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ነው የተመለሱት፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

Exit mobile version