Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ዶ/ር ስለሺ በቀለ አይሻ ላይ በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ስለሺ በቀለ አይሻ ላይ በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ ከከአልኑወይስ ኢንቨስትመንት ኃላፊ ሁሴን አልኑወይስ ጋር ውይይት አደረጉ፡፡

ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ ከኃላፊው ጋር ያደረጉት ውይይት ፍሬያማ እንደነበረ ነው የጠቀሱት፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version