Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ሽንኩርት፣ ቲማቲም እና ሌሎች ምርቶች አርሶ አደሩ ከሚሸጥበት ዋጋ ከእጥፍ በላይ ትርፍ ተጨምሮባቸው ሸማቾች ጋር ይደርሳሉ፤ ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይነሳሉ፤ መንግስት ይህንን በማስመልከት የግብይት ሰንሰለቱን መፈተሸ እንዳለበት ይገለጻል

ዋጋው በተወሳሰበ የንግድ ሰንሰለት የናረው አትክልት #ፋና_ዜና #ፋና_90

 

 

Exit mobile version