አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዩኤን ኤድስ ዋና ዳይሬክተር ጋር ዊኒ ቢያኒይማ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው ኤችአይቪ/ኤድስን በመዋጋት ረገድ ያላቸውን አጋርነት በዘመነ ኮቪድም አጠናክረው መቀጠል በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

