Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ቤልጂየም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤልጂየም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡
በትግራይ ክልል አሁን ላይ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የቤልጂየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሌላ በኩል ቤልጂየም በክልሉ ተፈፅሟል የተባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ገለልተኛ በሆነ አካል ማጣራት አስፈላጊ መሆኑን ገልፃለች፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version