Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ቀጣዩን ጊዜ የተሻለ ለማድረግ የምርጫ ካርዳችንን ይዘን የድምጽ መስጫ ቀኑን እየተጠባበቅን ነው- የምዕራብ አርሲ ዞን ሄበን አርሲ ወረዳ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣዩን ጊዜ የተሻለ ለማድረግ የምርጫ ካርዳቸውን ይዘው የድምጽ መስጫ ቀኑን እየተጠባበቁ መሆኑን የምዕራብ አርሲ ዞን ሄበን አርሲ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
ከሁሉም ነገር በላይ ሰላም ወሳኝ በመሆኑ ከምርጫው መጠናቀቅ በኋላ ሁሉም ለሰላም ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል።
የወረዳው ነዋሪዎች ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እየተወጡ መሆኑን አንስተዋል።
በምስክር ስናፍቅና ጥላሁን ይልማ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version