አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ከ2 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል።
ዪኒቨርሲቲው በዛሬው እለት ለስምንተኛ ጊዜ ያስመረቃቸው ተማሪዎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ መረሃ ግብሮች ያሰለጠናቸው መሆኑን በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ ተገልጿል።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ የተመረቁትን ጨምሮ እስካሁን ከ13 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አሰልጥኗን ሲል ኦቢኤን ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

