Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል፡፡
ጉባኤው ነገን ጨምሮ ለሁለት ቀናት እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡
ምክር ቤቱ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
Exit mobile version