Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የሰላም ሚኒስቴር ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መሳካት አስተዋጽዖ ላበረከቱ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ኘሮግራም መሳካት አስተዋጽዖ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት እውቅና ሰጥቷል።
ከኘሮግራም ቀረጻው ጀምሮ እስከ ትግበራው ተሳታፊ የነበሩ የፌዴራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ የክልል እና የከተማ አሰተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮዎች፣ አስተባባሪ ለሆኑ ኮፋሲሊቴተሮችና የሚዲያ ተቋማት እውቅና መሰጠቱን ከሰላም ሚንስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version