Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

2 ሺህ 631 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ሺህ 631 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል።
በዚህም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 631 ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version