Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 417 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 417 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በዚህ መሰረትም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 417 ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version