Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በድሬዳዋ ከተማ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በድሬዳዋ ከተማ በመገኘት ችግኝ ተክለዋል።
ወይዘሮ ሙፈሪሃት በከተማው ቦሬ አካባቢ ከከተማው መስተዳድር አመራሮች፣ ከሀገር መከለላከያ ሠራዊት፣ ከፌዴራልና የመስተዳድሩ ፖሊስ አባላት እንዲሁም ከብሄራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ወጣቶች ጋር በመሆን ነው ችግኝ መትከላቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version