አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ባለስልጣኑ አስታውቋል።
የአዲስ አበባ ከተማ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ 2013 ዓ.ም በሰጣቸው የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ አገልግሎቶች 1 ቢሊየን 693 ሚሊየን 184 ሺህ 864ብር ገቢ ማግኘቱን ገልጿል።
ይህም የእቅዱ አፈጻጻም 106 ነጥብ 3 በመቶ መሆኑን ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

