አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ግዳጅ ቀጠና መድረሱን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል የቀረበለትን ሀገራዊ ጥሪ በከፍተኛ ደስታ በመቀበል እና ፈጣን ምላሽ መስጠትንም ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡
በዚህም የአሸባሪውን ትህነግ ጁንታ ሴራ ለማክሸፍ በግዳጅ ቀጠና መድረሱን የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

