አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ይገኛሉ፡፡
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጨምሮ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ እና የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት እያስመረቁ ነው።
ዩኒቨርሲቲዎቹ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ፣ በተከታታይ እና በክረምት መርሐ-ግብሮች፤ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪ፣ በሶስተኛ ዲግሪ እና የስፔሻሊቲ ህክምና ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎችን እያስመረቀ እንደሚገኝ አሚኮ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

