አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አል አድሐ በዓል (አረፋ በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዓሉ የሀገራችሁን ሰላም እና እድገት የምታስቡበት፣ ለተቸገሩ ወገኖቻችሁ እንደየ አቅማችሁ የምትደርሱበት ይሆን ዘንድ በራሴ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እመኛለሁ ብለዋል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

