Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ቅርንጫፍ ተመራቂ ተማሪዎች የቲሸርት ቀናቸውን ምክንያት በማድረግ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡
ተማሪዎቹ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተሳታፊ በመሆናቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡
ባለፋት ሶስት ዓመታት የተደረጉ ኢትዮጵያን በችግኝ የማልበስ መርሃ ግብሮች ለውጥ እያመጡ መሆኑን ነው ተማሪዎቹ ተናገሩት፡፡
በመርሃ ግብሩ ተሳታፊ በመሆን እና አሻራ በማሳረፍ ኢትዮጵያን ማልበስ የሁሉም ዜጋ ተሳትፎን መሆን እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
ከችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ በተጨማሪም በሚቀጥሉት ቀናት የደም ልገሳ እንደሚያደርጉ ጠቁመዋል፡፡
በኤርሚያስ ቦጋለ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version