Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የአፍሪካ የባህር አጠቃቀም ቻርተር ህገ ወጥነትን ለመከላከል ይረዳል-የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የባህር አጠቃቀም ቻርተር ህገ ወጥነትን ለመከላከል እንደሚረዳ_የአፍሪካ ህብረት ገለጸ፡፡

የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ የባህር ጸጥታና ደህንነት እና እድገት ቻርተር መኖር ለአህጉሪቱ አባል ሀገራት ሽብርተኝነትን፣ የመርከቦችን እገታ፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና አሳ ማጥመድን ለመከላከል እንደሚያግዝ አስታውቋል፡፡

ህብረቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባሰፈረው ጽሁፍ÷ቻርተሩ የባህር ላይ ኢኮኖሚ እንዳያድግ ለሚገዳደሩ ሌሎች ችግሮችም መፍትሄ እንደሚሆንም ጠቁሟል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version