Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ኢራን የሚሳኤልና ድሮን ዐውደ ርዕይ አዘጋጀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የባለስቲክ ሚሳኤሎች እና የድሮኖች ዐውደ ርዕይ በቴህራን አዘጋጅቷል። ኢራን ለዕይታ ያቀረበቻቸው የጦር መሳሪያዎች የሀገሪቱን የመከላከያ ዓቅም ለማሳደግ የታጠቀቻቸውን የጦር መሳሪያ የሚያሳዩ እንደሆኑ ዩሮኒውስ ዘግቧል።…

ቱርክ C-130 ዕቃ ጫኝ ወታደራዊ አውሮፕላኖቿን ከበረራ አገደች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጆርጂያ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ ቱርክ C-130 ዕቃ ጫኝ ወታደራዊ አውሮፕላኖቿን ከበረራ አግዳለች። የቱርክ አየር ኃይል ንብረት የሆነው C-130 ዕቃ ጫኝ ወታደራዊ አውሮፕላን ትናንት ከአዘርባጃን ተነስቶ ወደ ቱርክ በረራ በሚያደርግበት ወቅት…

10ኛው የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ ጉባዔ በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ ጉባዔ በፈረንጆቹ 2026 በኢትዮጵያ ይካሄዳል፡፡ 9ኛው የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ ጉባዔ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ እና የተባበሩት…

በጆርጂያ በወታደራዊ አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጆርጂያ በተከሰተው የቱርክ ወታደራዊ አውሮፕላን መከስከስ አደጋ 20 ወታደሮች እና የበረራ አባላት ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል። የቱርክ አየር ኃይል ንብረት የሆነውና ሲ-130 የሚል ስያሜ ያለው ወታደራዊ አውሮፕላኑ ከአዘርባጃን ተነስቶ ወደ ቱርክ…

ቢቢሲ የትራምፕን ንግግር ቆርጦ በመቀጠል ያሰራጨው መረጃና መዘዙ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቢቢሲ ከዋና ፕሮግራሞቹ መካከል አንዱ በሆነው ፓኖራማ ላይ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ንግግር ዙሪያ ስለተሰራ ዘጋቢ ፊልም አዲስ መረጃ መውጣቱን ተከትሎ ከፍተኛ ትችት እያስተናገደ ሲሆን የተቋሙ ከፍተኛ ኃላፊዎችም ሥራቸውን ለቀዋል፡፡ ጉዳዩ…

በጀልባ መስጠም አደጋ የጠፉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመታደግ ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማሌዢያ እና ታይላንድ ድንበር አቅራቢያ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ የጠፉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመታደግ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ በአንድ ትልቅ ጀልባ መነሻቸውን ከማይናማር ቡቲዳንግ ከተማ ያደረጉ 300 ያህል ሰዎች ወደ ድንበር ሲደርሱ…

ሰሜን ኮሪያ ባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያ አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ካስታወቁ ከሰዓታት በኋላ ሀገሪቱ ባላስቲክ ሚሳኤል አስወንጭፋለች፡፡ ሰሜን ኮሪያ ባላስቲክ ሚሳኤሉን የተኮሰችው ወደ ምስራቅ የባህር ዳርቻ…

በአሜሪካ በጭነት አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኬንታኪ ግዛት ትናንት ምሽት በደረሰ የዩፒኤስ ጭነት አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የጭነት አውሮፕላኑ ከሉዊስቪል ሙሐመድ አሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መብረር በጀመረ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከስከሱ…

የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ዲክ ቼኒ በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱን ለሞት የዳረጋቸው የሳንባ ምች እና ልብ በሽታ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ጆርጅ ደብሊው ቡሽ የአሜሪካ…

ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ጉብኝት በሚያደርጉበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ የመከላከያ ሚኒስትሮች ሁለቱን ኮሪያዎች የሚያዋስነውን አካባቢ እየጎበኙ በነበረበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች። ሰሜን ኮሪያ በዚህ ሳምንት ከበርካታ የሮኬት ማስወንጨፊያ…