Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አሸባሪውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በወራቤ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በወራቤ ከተማ ተካሄደ፡፡

በድጋፍ ሰልፉ ከዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች መሳተፋቸውን ከስልጤ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ነዋሪዎች አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ድርጊት በማውገዝ እና መከላከያ ሠራዊትን በመደገፍ ነው ሰልፍ ያካሄዱት፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version