አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከዚህ በፊት ልጆቻችን የመከላከያ ሰራዊቱን እንዲቀላቀሉ ልከናል፤ አሁንም እንልካለን ሲሉ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው ትህነግን ለማውገዝ እና የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎችን ለመደገፍ በተጠራው ሰልፍ የተገኙ ሰልፈኞች ገለጹ፡፡
ሃሳባቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሰጡት ሰልፈኞቹ እኛም ለመዝመት ዝግጁ ነን ብለዋል፡፡
በዳግማዊ ዴግሲሳ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

