Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ኤምባሲው መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጹ።
አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥አንዳንድ አካላት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢትዮጵያ ኤምባሲ አገልግሎት አቁሟል የሚል የተሳሳተ መረጃ እያሰራጩ እንደሆነ ሰምተናል።
ነገር ግን ኤምባሲያችን መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን ብለዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version