Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከህንድ የቢዝነስ ፎረም አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከህንድ የቢዝነስ ፎረም አባላት ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም የህንድ ኢንቨስተሮችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንቱን ማሳደግ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡
በተጨማሪም ቀላል የሆነ የቢዝነስ ከባቢን በቅንጅት መፍጠር እንዲሁም የፎረሙን እና የኮሚሽኑን የረጅም ጊዜ ግንኙነት ከፍ ባለ መንገድ ማጠናከር በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ መወያየታቸውን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version