አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዳጋስካር ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆሊና ሁሉንም የሃገሪቱ ሚኒስትሮች ማሰናበታቸው ተሰማ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ሁሉንም ሚኒስትሮች ያሰናበቱበት ምክንያት እንዳልታወቀም ነው የተገለፀው፡፡
ፕሬዚዳንቱ አንዳንዶቹን ሚኒስትሮች አግኝተው የሥራ አፈፃፀማቸው ዝቅተኛ እንደሆነ በመጠቆም ተችተዋቸው ነበር ተብሏል፡፡
ምንጭ፡- ሲጂቲ ኤን
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

