Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በቡሬ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ9 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቡሬ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከዘጠኝ በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
አደጋው በቡሬ ከተማ 03 ቀበሌ በተለምዶ ውዴ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦአካባቢ መድረሱን ከከተማው ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በተከሰተው አደጋም ከዘጠኝ በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉ ነው የተገለጸው፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version