አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ 499 ሺህ 200 ዶዝ አስታራዜኒካ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን ለኢትዮጵያ ለገሰች።
የርክክብ ስነ ስርዓቱ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰና በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ አምባሳደር አሌክስ ካሜሮን በተገኙበት በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተካሄዷል።
ድጋፉ የመጀመሪያውን ዙር ክትባት ወስደው ሁለተኛውን ዙር እየተጠባበቁ ላሉ ሰዎች ለመስጠት ያስችላል መባሉን ኢዜአ ዘግቧል።
ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

