Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡
እንዲሁም ለአገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ “ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን” በሚል መሪ ሃሳብ በዛሬው ዕለት ደም ለግሰዋል።
የሥራ ሐላፊዎቹና ሰራተኞች ለመከለከያ ሰራዊቱ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጠሉ ማረጋገጣቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version