አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሸባሪው ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በአምቦ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በሰልፉ ላይ ከተለያዩ የምዕራብ ሸዋ ዞን 22 ወረዳዎች እና አምቦ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው።
ተሳታፊዎቹ የሽብር ቡድኑ ተግባር ለኦሮሞ ህዝብ ያለውን ንቀት ያሳየበት እና ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ገልጸዋል።
በአፈወርቅ አለሙ እና ሌሊሴ ተስፋዬ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

