አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ)የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ ሰራተኞች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ለፋኖዎች የስንቅ ዘግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡
ቀደም ሲልም የወር ደሞዛቸውን ከማበርከታቸው ባለፈም የደም ልገሳ ማድረጋቸውን ከኤጀንሲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

