አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደሴ ከተማ ሼል አካባቢ የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ነጋዴዎች ከሰሜን ወሎ ከራያ ቆቦና ከአፋር ክልል አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የምሳ ግብዣ አድርገዋል፡፡
2ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የምሳ ግቦዣው የተከናወነ ሲሆን÷ ከ110 ሺህ ብር በላይ ወጪ ተደርጐበታል፡፡
በአንድነት ናሁሰናይ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

