አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በአፍሪካ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፖሊሲ ላይ ያደረገ ወርክሾፕ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡
ወርክሾፑ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በጀርመን ጂአይዜድ እና በአፍሪካ ህብረት ትብብር የተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡
በወርክሾፑ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
የተለያዩ ጥናቶች ለተሳታፊዎች ቀርበው በአፍሪካ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዙሪያ ሰፊ ውይይት ይደረጋል መባሉን
ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

