Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጉበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቷ በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተለያዩ ፋብሪካዎችን የስራ እንቅስቃሴ መመልከታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version