አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ንዕና ንዋቡፎ ባንኩ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ ስለሚያደርገው እንቅስቃሴ ማብራርያ ሰጥተዋል።
በውይይታቸውም ወቅት በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ቀንድ ለሚከናወኑ ፕሮጀክቶች የተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!