አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አዲሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ከሰዓት ባካሄደው 3ኛ የስራ ዘመን የመጀመሪያ ዓመት 49ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ያቀረቧቸውን ሹመቶች አፅድቀዋል።
የተሾሙ የካቢኒ አባላትም የሚከተሉት ናቸው፡-
1. ሀርቢ ቡህ ወርሰሜ – ም/ከንቲባና ንግድ ቢሮ ሃላፊ
2. ኢብራሂም ዩሱፍ – የመንግስት ተጠሪ
3. ሱልጣን አሊይ – ፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ
4. ሮቤል ጌታቸው – ቴክኒክና ሙያ ቢሮ ሃላፊ
5. ኑረዲን አብደላ – ግብርና ቢሮ ሃላፊ
6. ኢ/ር ጀማል ኢብራሂም – ኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊ
7. ለምለም በዛብህ – ጤና ጥበቃ ቢሮ
8. አብዱሰላም አህመድ – ፍትህ ቢሮ ሃላፊ
9. ሳጂድ አሊይ ሁሴን – መሬት ልማት ቢሮ ሃላፊ
10. ሙሉካ መሀመድ ሁሴን – ትምህርት ቢሮ ሃላፊ
11. ኢስቂያስ ታፈሰ – መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ
12. ፈጡም ሙስጠፋ ሀቢብ – ሴቶችና ህጻናት ቢሮ ሃላፊ
13. አቡበከር አዶሽ ኦልሀዬ – ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊ
14. ጫልቱ ሁሴን – ዋና ኦዲተር
15. አብዱሰላም መይደኔ- ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!