Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በአህጉሪቱ ነፃ የንግድ ቀጠናን ማጠናከር ይገባል – ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢንዱስትሪ ልማት ለአፍሪካ በተሰኘው ሦስተኛው ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠናን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡
በአፍሪካ የመድኃኒት ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሰፊ የመንግስት እና የግል ፓርትነርሽፕ የሚፈጥሩ ኩባንያዎችን በመመስረት የአፍሪካ የመድኃኒት ኢንዱስትሪን ማሳደግ አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version