Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ወይዘሮ ባንቺአየሁ ድንገታ የጋምቤላ ክልል አፈጉባኤ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቺአየሁ ድንገታን የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አድርጎ መርጧል፡፡
አዲሷ ተሿሚ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል ።
ወይዘሮ ባንቻየሁ ከዚህን ቀደም በክልሉ በተለያዩ የስራ ክፍሎች በከፍተኛ ሀላፊነት ሲያገለግሉ መቆየታቸዉ ተገልጿል፡፡
በብስራት መንግስቱ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version