Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

አቶ ኡመድ ኡጅሉ የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ አቶ ኡመድ ኡጅሉን የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩም በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል ።
በብስራት መንግስቱ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version