አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶች እየተለጠፈ ነው።
ህዝቡም ውጤቱን እየተመለከተ እንደሚገኝ ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!