ተጠልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን( ኢቢሲ) ፌስ ቡክ ገፅ ወደ ተቋሙ ተመልሷል Feven Bishaw 4 years ago አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከደቂቃች በፊት ተጠልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን( ኢቢሲ) ፌስ ቡክ ገፅ በሳይበር ባለሞያዎች እገዛ ወደ ተቋሙ መመለሱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የተፈጠረውን ችግር በማራጣት ላይ እንደሆነም ተቋሙ አስታውቋል፡፡